Kebra Nagast 119
aligned by seat — same row, same verse, whatever each bible numbers it
| v | Geez |
|---|---|
| 1 | ወእምድኅረ ፡ ተወልደ ፡ መድኀኒነ ፡ እሉ ፡ ነገሥት ። ባዜን ፤ ጽንፈ ፡ አስግድ ፤ ባሕረ ፡ አስግድ ፤ ግርማ ፡ ሰፍር ፤ ሰርዓዳ ፤ ኵሉ ፡ ለጽዮን ፤ ሰርጓይ ፤ ዘርአይ ፤ በጋማይ ፤ ዛን ፡ አስግድ ፤ ጽዮን ፡ ሕግ ፤ ማአልባጋድ ፤ ሳፍ ፡ አርዓድ ፤ አግዳር ፤ አብርሃ ፡ ወአጽብሐ ፡ አኀው ፡ ፍቁራን ፤ አስፍሐ ፤ አርፍድ ፡ ወአምሲ ፡ አኀው ፤ አርዓዳ ፤ ሰልዓዶባ ፤ አልዓሚዳ ፤ ታዜና ፤ ካሌብ ፤ ገብረ ፡ መስቀል ፤ ቈስጠንጢኖስ ፤ በዘጋር ፤ አስፋሕ ፤ አርማሕ ፤ ዠን ፡ አስፍሕ ፤ ዣን ፡ ሰገድ ፤ ፍሬ ፡ ሠናይ ፤ አድርዓዝ ፤ አይዙር ፤ ማዕዳይ ፤ ከላውድዮስ ፤ ግርማ ፡ አስፋ ፤ ዝመዝ ፤ ድግና ፡ ሚካኤል ፤ በደግዝ ፤ አርማኅ ፤ ሕዝበ ፡ አናኒ ፤ ድግናዛን ፤ አንበሳ ፡ ወድም ፤ ድል ፡ ነአድ ፨ ፡ ወእምድኅሬሁ ፡ ተሀይደ ፡ መንግሥት ፡ ለሕዝብ ፡ እለ ፡ ኢኮኑ ፡ እምነገደ ፡ ዳዊት ፡ ወሕዝበ ፡ እስራኤል ፤ በከመ ፡ ይቤ ፡ እግዚአብሔር ፡ አነ ፡ አቀንኦሙ ፡ በዘኢኮነ ፡ ሕዝብ ። ወእምድኅሬሁ ፡ አግብአ ፡ ሎሙ ፤ ይኵኖ ፡ አምላክ ፤ ያግባ ፡ ጽዮን ፤ ባሕር ፡ ሰገድ ፤ ሕዝበ ፡ አርዓድ ፤ ቅድመ ፡ ሰገድ ፤ ዣን ፡ ሰገድ ፤ ውድም ፡ አርዓድ ፤ ዓምደ ፡ ጽዮን ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ |